Skip To Main Content
Edmonds School District

Back-to-School Fair - Amharic

ወደ ትምህርት ቤት መልስ ዝግጅት

ወደ ትምህርት ቤት መልስ ዝግጅት ዓላማ ፦ በኤድመንድ ስኩል ዲስትሪክት ለሚገኙ ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ቁሳቁስ በማቅረብ ድጋፍ የሚሹ ወላጆችን ማገዝ ።
ይህንን ድጋፍ የሚያገኙት ለ2023-2024 የትምህርት ዘመን በኤድመንድ ስኩል ዲስትሪክት ክኪንደርጋርተን እስክ 12ኛ ክፍል ለመማር የተመዘገቡ ቤተሰቦች ብቻ ናቸዉ ።

እቃዎቹን በዚህ ጊዜ እና ቦታ ብቻ መሰብሰብ ይችላሉ። ከትምህርት ዲስትሪክቱ አንድ ሰው ደውሎ ቀጠሮዎትን ያረጋግጣል።

ይህንን ቅጽ ሞልተው ወደ ትምህርት ቤቱ ይላኩ ወይም ወደሚከተለው አድራሻ ይላኩት።
Edmonds School District
Attn: Back to School Consortium
20420 68th Ave West
Lynnwood WA 98036


አመሰግናለሁ

425-431-1454  familysupport@edmonds.wednet.edu